የአማርኛ ትረካዎች ለልጆች!
This program is offered only in Amharic / ይህ ፕሮግራም የሚቀርበው በአማርኛ ብቻ ነው። የዴንቨር የሕዝብ ቤተ መጻሕፍት በየወሩ በአማርኛ ቋንቋ የትረካ ክፍለ ጊዜ፡ የኢትዮጵያ ባህሎችን እና ፊደሎችን ለማስተዋወቅ፣ ተረቶች፣ ትረካዎች፣ ዘፈኖች እና ጨዋታዎችን ለልጆች እና ቤተሰቦች ዝግጅት እንዲሳተፉ ተጋበዘዋል፡፡ በሁሉም ዕድሜ ክልል ያሉ ልጆች ተጋብዘዋል!
Green Valley Ranch
More Information